ጃምቦ ሪል እስቴት (ቦሌ መድሃኒያለም)

Apartments
For Sale

⚜ የመኖሪያ ህንፃው መገኛ ቦሌ መድሃኒያለም
⚜ የመኖሪያ ህንፃው መጠን 612 ካሬ ላይ ያረፈ
⚜ የመኖሪያ ህንፃው ከፍታ 2B+G+12
⚜ ከ1ኛ-12ኛ አፓርታማ
⚜ በወለል ያሉት የቤት ብዛት 3
⚜ የግንባታው ደረጃ 65% የተጠናቀቀ
⚜ የማስረከቢያ ጊዜ በሙሉ ግንባታ ሰኔ 30/2018
⚜ የካሬ ዋጋ በሙሉ ግንባታ 145,000 ብር

በቦሌ መድሃኒያለም የሚገኘው ሁሉንም አይነት መሰረተ ልማቶችንና ለኑሮ አስፈላጊ የሆኑ መገልገያዎችን በአቅራቢያዎ በቀላሉ የሚያገኙበት ፣ በ612 ካሬ ላይ ያረፉ 46 የመኖሪያ ቤቶችን የያዘ ፣2 ሊፍት ፣ ተጠባባቂ ጀነሬተር ፣ ጋርቤጅ ሹተር ፣ CCTV ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ፣ እንዲሁም ከሌሎች ተጨማሪ አገልግሎቶች ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ ባለ3 መኝታ ጥራቱን የጠበቀ አፓርትመንትና ባለ4 መኝታ ፔንት ሃውስ፣ እንዲሁም ለጋራ አገልግሎት የሚውል ምቹና ውብ ቴራስ::

በሙሉ ግንባታ

[table id=16 /]

 

Offer Type:
For Sale
Property Type:
Apartments
Region:
Addis Ababa
Listing ID:
16080
Update Date:
October 6, 2025
Publish Date:
September 26, 2025

Contact Us