ጃምቦ ሪል እስቴት (ቦሌ ኢምፔሪያል)

Apartments
For Sale

⚜ የመኖሪያ ህንፃው መገኛ ቦሌ ኢምፔሪያል
⚜ የመኖሪያ ህንፃው መጠን 1000 ካሬ ላይ ያረፈ
⚜ የመኖሪያ ህንፃው ከፍታ 3B+G+12
⚜ ከ1ኛ-2ኛ ሱቅ
⚜ ከ3ኛ-12ኛ አፓርታማ
⚜ በወለል ያሉት የቤት ብዛት 5
⚜ የግንባታው ደረጃ 65% የተጠናቀቀ
⚜ የማስረከቢያ ጊዜ በሙሉ ግንባታ ሚያዝያ 30/2018
⚜ የካሬ ዋጋ በሙሉ ግንባታ 125,000 ብር

በቦሌ ኢምፔሪያል የሚገኘው ሁሉንም አይነት መሰረተ ልማቶችንና ለኑሮ አስፈላጊ የሆኑ መገልገያዎችን በአቅራቢያዎ በቀላሉ የሚያገኙበት ፣ በ1000 ካሬ ላይ የተንጣለሉ 69 የመኖሪያ ቤቶችን የያዘ ፣2 ሊፍት ፣ ተጠባባቂ ጀነሬተር ፣ ጋርቤጅ ሹተር ፣ CCTV ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ፣ እንዲሁም ከሌሎች ተጨማሪ አገልግሎቶች ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ ባለ2 እና ባለ3 መኝታ ጥራቱን የጠበቀ አፓርትመንት::

በሙሉ ግንባታ

[table id=15 /]

 

Offer Type:
For Sale
Property Type:
Apartments
Region:
Addis Ababa
Listing ID:
16076
Update Date:
October 6, 2025
Publish Date:
September 26, 2025

Contact Us