ጃምቦ ሪል እስቴት – ፒያሳ (ኤሊያና ሆቴል)

Apartments
For Sale

⚜ የመኖሪያ ህንፃው መገኛ ፒያሳ (ኤሊያና ሆቴል)
⚜ የመኖሪያ ህንፃው ከፍታ 4B+G+14
⚜ ከግራውንድ – 4ኛ ሱቅ
⚜ ከ5ኛ-14ኛ አፓርትመንት
⚜ በወለል ያሉት የቤት ብዛት 8
⚜ የግንባታው ደረጃ በቁፋሮ ላይ
⚜ የማስረከቢያ ጊዜ በከፊል ግንባታ ጥቅምት 30/2020
⚜ የማስረከቢያ ጊዜ በሙሉ ግንባታ ሚያዝያ30/2020
⚜ የካሬ ዋጋ በከፊል ግንባታ 100,000 ብር
⚜ የካሬ ዋጋ በሙሉ ግንባታ 120,000 ብር

⚜ሱቅ በካሬ ከ140,000 -180,000
⚜ location https://maps.app.goo.gl/BQwJTRujesU4jbEE9

ፒያሳ ፕላዛ አፓርታማ ለመኖሪያና ለንግድ ተመራጭ ቦታ ላይ የሚገኝ ሁሉንም አይነት አገልግሎቶች በአቅራቢያዎ በቀላሉ የሚያገኙበት ፣ የመኖሪያ ቤቶችን እና ባለ5 ወለል የንግድ ቦታዎችን የያዘ ፣ ለንግድ ቦታዎችና ለመኖሪያ ቤቶች የተለያዩ መግቢያዎች ያሉት፣ 2ሊፍት ፣ ጋርቤጅ ሹተር፣ ተጠባባቂ ጀኔሬተር ፣ CCTV ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ፣ እንዲሁም ከሌሎች ተጨማሪ አገልግሎቶች ጋር ከባለ1-ባለ3መኝታ ጥራታቸውን የጠበቁ አፓርትመንቶች::

በከፊል ግንባታ

[table id=4 /]

በሙሉ ግንባታ

[table id=5 /]

Offer Type:
For Sale
Property Type:
Apartments
Region:
Addis Ababa
Listing ID:
15853
Update Date:
October 6, 2025
Publish Date:
September 25, 2025

Contact Us