- የምኖሪያ ህንፃው መጠን 6,500 m2 ከ 1- 3 ሱቅ እና ቢሮ
- የመኖሪያ ህንፃው ከፍታ B+G+8 ከ 4-8 የ መኖሪያ አፓርትመንት
- የማስረከቢያ ቀን በ ሙሉ ግንባታ ጥር 30/2019
- የማስረከቢያ ቀን በ ከፊል ግንባታ ነሀሴ 30/2018
- የግንባታው አሁናዊ ሁኔታ 40 % የተጠናቀቀ
- በወለል ያሉት የቤት ብዛት 6
- የ ካሬ ዋጋ በ ኢትዮጵያ በ ከፊል ግንባታ 75,000 ብር
- የ ካሬ ዋጋ በ ኢትዮጵያ በሙሉ ግንባታ 85,000 ብር
- 60/40 ለ ሶስት አመት እየኖሩ የሚከፍሉበት ብድር የተመቻቸለት
ምንም አይነት የቬንትሌሽን እና የብርሃን ችግር የሌለበት፣ ጋርቤጅ ሹተር፣4 ሊፍት ያለዉ፣ባክ አፕ ጀነሬተር ያለዉ የምንጠቀማችው የግንባታ ዕቃዎች በሙሉ ጥራታችውን የ ጠበቁ ናቸዉ ማየት ማመን ነው።
በሙሉ ግንባታ
[table id=6 /]
በ ከፊል ግንባታ
[table id=7 /]