- የምኖሪያ ህንፃው መጠን 500 m2
- የመኖሪያ ህንፃው ከፍታ B+G+12
- የማስረከቢያ ቀን በ ሙሉ ግንባታ ሚያዝያ 30/2020
- የማስረከቢያ ቀን በ ከፊል ግንባታ ጥቅምት 30/2020
- የግንባታው አሁናዊ ሁኔታ 50 % የተጠናቀቀ
- በወለል ያሉት የቤት ብዛት 7
- የ ካሬ ዋጋ በ ኢትዮጵያ በ ከፊል ግንባታ 100,000 ብር
- የ ካሬ ዋጋ በ ኢትዮጵያ በሙሉ ግንባታ 120,000 ብር
- 60/40 ለ ሶስት አመት እየኖሩ የሚከፍሉበት ብድር የተመቻቸለት
ምንም አይነት የቬንትሌሽን እና የብርሃን ችግር የሌለበት፣ ጋርቤጅ ሹተር፣2 ሊፍት ያለዉ፣ባክ አፕ ጀነሬተር ያለዉ የምንጠቀማችው የግንባታ ዕቃዎች በሙሉ ጥራታችውን የ ጠበቁ ናቸዉ ማየት ማመን ነው።
በሙሉ ግንባታ
[table id=8 /]
በሙሉ ግንባታ
[table id=9 /]