ጃንቦ ሪል እስቴት ( ቫቲካን )

Apartments
For Sale
  • የምኖሪያ ህንፃው መጠን 1,629 m2 ከ 1ኛ ወለል የመኪና ማቆሚያ
  • የመኖሪያ ህንፃው ከፍታ 5B+G+16 ከ 2-16 የ መኖሪያ አፓርትመንት
  • የማስረከቢያ ቀን በሙሉ ግንባታ ሰኔ 30/2019
  • የማስረከቢያ ቀን በ ከፊል ግንባታ ጥር 30/2019
  • የግንባታው አሁናዊ ሁኔታ 40 % የተጠናቀቀ
  • በወለል ያሉት የቤት ብዛት 8
  • የ ካሬ ዋጋ በ ኢትዮጵያ በ ከፊል ግንባታ 100,000
  • የ ካሬ ዋጋ በ ኢትዮጵያ በሙሉ ግንባታ 120,000 ብር
  • 60/40 ለ ሶስት አመት እየኖሩ የሚከፍሉበት ብድር የተመቻቸለት
    ምንም አይነት የቬንትሌሽን እና የብርሃን ችግር የሌለበት፣ የ ከርሰ ምድር ውሃ የወጣለት፣4 ሊፍት ያለዉ፣ቴራስ ያለዉ፣ባክ አፕ ጀነሬተር ያለዉ የምንጠቀማችው የግንባታ ዕቃዎች በሙሉ ጥራታችውን የ ጠበቁ ናቸዉ ማየት ማመን ነው

 

በሙሉ ግንባታ

[table id=12 /]

በከፊል ግንባታ

[table id=13 /]

 

Offer Type:
For Sale
Property Type:
Apartments
Region:
Addis Ababa
Listing ID:
16065
Update Date:
October 6, 2025
Publish Date:
September 26, 2025

Contact Us