⚜ የመኖሪያ ህንፃው መገኛ ቦሌ ሚሊኒየም (ሶል ማጀት)
⚜ የመኖሪያ ህንፃው መጠን 1000 ካሬ ላይ ያረፈ
⚜ የመኖሪያ ህንፃው ከፍታ 3B+G+14
⚜ ከ1ኛ-14ኛ አፓርትመንት
⚜ በወለል ያሉት የቤት ብዛት 7
⚜ የግንባታው ደረጃ 20%
⚜ የማስረከቢያ ጊዜ በሙሉ ግንባታ ሚያዝያ 30/2019
⚜ የካሬ ዋጋ በሙሉ ግንባታ 145,000 ብር
ለመኖሪያ ምቹና ተመራጭ ቦታ በሆነው በቦሌ ሚሊኒየም የሚገኝ ሁሉንም አይነት መሰረተ ልማቶችንና ለኑሮ አስፈላጊ የሆኑ መገልገያዎችን በአቅራቢያዎ በቀላሉ የሚያገኙበት ፣ በ1000 ካሬ ላይ የተንጣለሉ 65 የመኖሪያ ቤቶችን የያዘ ፣ህንጻው 2ሊፍት ፣ ተጠባባቂ ጀነሬተር ፣ ጋርቤጅ ሹተር ፣ CCTV ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ፣ ለጋራ አገልግሎት የሚውል ምቹ ቴራስ ፣ እንዲሁም ከሌሎች ተጨማሪ አገልግሎቶች ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ ባለ3 መኝታ ጥራታቸውን የጠበቁ አፓርትመንቶች::
[table id=14 /]