የመኖሪያ ህንፃው መገኛ ቦሌ (ስካይ ላይት ሆቴል)
⚜ የመኖሪያ ህንፃው መጠን 1000 ካሬ ላይ ያረፈ
⚜ የመኖሪያ ህንፃው ከፍታ 3B+G+12
⚜ ከ1ኛ-12ኛ አፓርትመንት
⚜ በወለል ያሉት የቤት ብዛት 8
⚜ የግንባታው ደረጃ በቁፋሮ ላይ
⚜ የማስረከቢያ ጊዜ በከፊል ግንባታ የካቲት 28/2020
⚜ የማስረከቢያ ጊዜ በሙሉ ግንባታ ነሀሴ 30/2020
ለመኖሪያ ምቹና ተመራጭ ቦታ በሆነው በቦሌ ስካይ ላይት ሆቴል አቅራቢያ የሚገኝ ሁሉንም አይነት አገልግሎቶች በአቅራቢያዎ በቀላሉ የሚያገኙበት ፣ በ1000 ካሬ ላይ የተንጣለሉ 88 የመኖሪያ ቤቶችን የያዘ ፣ ህንፃው 2ሊፍት ፣ ተጠባባቂ ጀነሬተር ፣ ጋርቤጅ ሹተር፣ CCTV ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ፣ ለጋራ አገልግሎት የሚውል ምቹ ቴራስ ፣ እንዲሁም ከሌሎች ተጨማሪ አገልግሎቶች ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ ከባለ1-ባለ3 መኝታ ጥራታቸውን የጠበቁ አፓርትመንቶች::
[table id=2 /]
[table id=3 /]